Published • loading... • Updated
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ቁፋሮ ዳግም ሊያስጀምር ነው - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ቁፋሮ ዳግም ሊያስጀምር ነው - Wazemaradio
ዋዜማ-የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ማውጣት ስራ ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ አወጣ፡፡ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ተቋርጦ የነበረውን ማዕድን የማውጣት ስራ ዳግም ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ የወጣ ሲሆን ከፕሬዝዳንቱ ቢሮ የወጣውና ዋዜማ የተመለከተችው ይኸው መመሪያ ከእገዳው በፊት ማለትም ከሚያዚያ ወር 2017 ዓ.ም በፊት ፍቃድ የያዙ የማእድን አውጪዎች ፍቃዳቸውን እንዲያድሱ፤ በማእድን አዋጅ
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium