Published • loading... • Updated
ክልሉ 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅዷል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ክልሉ 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅዷል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ታቅዷል። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬና የቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ ዓላማ ያደረግ የምክክር መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው። የቢሮው ኃላፊ ኢብራሂም ሙሀመድ (ዶ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ለሀገር […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium