Published • loading... • Updated
በሎጂስቲክስ ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል የማፍራቱ ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል - ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በሎጂስቲክስ ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል የማፍራቱ ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል - ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሎጂስቲክስ ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል የማፍራቱ ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ወጣት ሴቶች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሎጂስቲክስ ዘርፍ የወጪና ገቢ ንግድን በማሳለጥ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium