Published 7 days ago • loading... • Updated 7 days ago
የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል - አቶ አደም ፋራህ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል - አቶ አደም ፋራህ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ብልጽግና ለማሻገር የሕዝብ እና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ ”አርቆ ማየት አልቆ መስራት” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደው መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





