Published • loading... • Updated
በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው - ከንቲባ ከድር ጁሃር - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው - ከንቲባ ከድር ጁሃር - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል አሉ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር። በከተማ አስተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት በከተማ አስተዳደሩ 574 በማምጣት ከፍተኛውን ውጤት ላስመዘገበችው ተማሪ አፎሚያ ጋሹ ከ250 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium