Published 6 days ago • loading... • Updated 6 days ago
በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ ተስፋዬ ገሹ በሰጡት መግለጫ÷ በበዓሉ ወቅት የሚከሰት የምርት እጥረት እንዳይኖር በዞኖችና በከተሞች ደረጃ በቂ ምርቶች እንዲቀርቡ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡ በተጨማሪም የምርት አቅርቦቱን ይበልጥ ለማሳለጥ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





