Published 4 days ago • loading... • Updated 4 days ago
የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ የመንግሥትና የሕዝብን አስተዳደራዊ ግንኙነት ያጠናክራል - ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ የመንግሥትና የሕዝብን አስተዳደራዊ ግንኙነት ያጠናክራል - ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎች የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የመንግሥትና የሕዝብን አስተዳደራዊ ግንኙነት ያጠናክራል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉን ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ምዝገባ ሲስተም የሚያስተዋውቅ መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ፥ የዜጎች መረጃ ዘላቂነትና ታማኝነትን በሚያረጋግጥ መልኩ የተደራጀ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





