Published • loading... • Updated
አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ተጨማሪ ግዙፍ መሬት ጠየቀ - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ተጨማሪ ግዙፍ መሬት ጠየቀ - Wazemaradio
ዋዜማ- አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ አሁን እየሠራበት ካለው ሰገሌ ፕሮጀክት አጠገብ ተጨማሪ 1,200 ኪሎ ሜትር እስኩዌር የወርቅ መሬት ጠይቆ ምላሽ ከመንግሥት እየጠበቀ መሆኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ማስፋፊያ የጠየቀበት አካባቢ ጊሎ በመባል የሚታወቅ ሲሆን እዚያው በዲማ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን፣ በአካቦ ወንዝ፣ በደቡብ ሱዳንና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚዋሰን የአኙዋክ ዞን ነው፡፡ አኮቦ ወርቅ የኖርዌይ
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium