Published • loading... • Updated
የትግራይን ጊዜያዊ አስተዳደር ለመረከብ የተዘጋጀ አዲስ ምክር ቤት ሊቋቋም ነው - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
የትግራይን ጊዜያዊ አስተዳደር ለመረከብ የተዘጋጀ አዲስ ምክር ቤት ሊቋቋም ነው - Wazemaradio
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የስልጣን ገደብ ሁለት ሳምንታት ቀርተውታል። ዋዜማ- አምስት ያህል የትግራይ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የትጥቅ ትግል የጀመሩ አማፅያንና የቀድሞ የመከላከያ ወታደራዊ መኮንኖች የታቀፉበት አዲስ ምክር ቤት በቀጣዮቹ ቀናት ምስረታውን ይፋ እንደሚያደርግና የትግራይ ክልልን አስተዳደር ለመረከብ ራሱን እያዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ተገንዝባለች። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና በቅርቡም በአቶ ጌታቸው ረዳ
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium