
News about Jijiga
Stay current with all the latest and breaking news about Jijiga, compare headlines and perspectives between news sources on stories happening today. In total, 1stories have been published about Jijiga which Ground News has aggregated in the past 3 months.
Local News Publishers
Suggest a source
Looking for a source we don't already have? Suggest one here.Top Jijiga News

Jijiga · Jijigaአዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እስካሁን ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ተችሏል። በክልሉ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል በማቋቋም በተሰራው ስራ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ጠቁመዋል። ለልማት፣ ለሰላም እና ለሌሎች ጉዳዮች ገቢ መሰብሰብ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው አንስተው÷ ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል። በዮናስ ጌትነት The post ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ appeared …Read Article
ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
You've scrolled to the bottom of the feed, there are no more stories.