
News about Adama
Stay current with all the latest and breaking news about Adama, compare headlines and perspectives between news sources on stories happening today. In total, 2stories have been published about Adama which Ground News has aggregated in the past 3 months.
Local News Publishers
Suggest a source
Looking for a source we don't already have? Suggest one here.Top Adama News

Adama · Adamaአዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ራምኬል ጀምስ እና አማኑኤል አድማሱ አስቆጥረዋል፡፡ የዛሬው የሊጉ መርሐ ግብር ቀጥሎ ሲካሄድ÷ ምሽት 12 ሰዓት ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ […]Read Article
ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

Adama · Adamaአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገዢ ትርክትን ለማስረጽ እና ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት የቋንቋ ልማት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ “የብዝሃ ቋንቋ ልማት ለሕብረ ብሔራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሃሳብ የባለድርሻ አካላት ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ ብዝሃ ባህልና ቋንቋን ለማልማት ሕገ መንግስታዊ መርሆዎችንና መብቶችን ተከትሎ በለውጡ መንግስት የተዘጋጀውን […]Read Article
ገዢ ትርክትን ለማስረጽና ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት የቋንቋ ልማት ላይ መስራት ይገባል- ሚኒስቴሩ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
You've scrolled to the bottom of the feed, there are no more stories.