Published

በትግራይ የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ ነው - Wazemaradio

Summary by wazemaradio.com
ዋዜማ- የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ተገንጥሎ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት በሚል የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ዋዜማ በአካባቢው ካሉ የእምነቱ ተከታዮች እና የኃይማኖቱ መምህራን ባገኘችው መረጃ፣ የማንነት ጥያቄ በሚነሳባቸው እና በትግራይ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ባሉ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ በርከት ያሉ ቤተክርስትያናት በመንበረ ሰላማ መዋቅር ውስጥ ገብተዋል።
Think freely.Subscribe and get full access to Ground NewsSubscriptions start at $9.99/yearSubscribe

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

To view ownership data please Upgrade to Vantage

Sources are mostly out of (0)

You have read out of your 5 free daily articles.

Join us as a member to unlock exclusive access to diverse content.