Published 2 days ago • loading... • Updated 2 days ago
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ማሰብ፣ ማቀድና መስራት እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ሒደት ያለበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ፕሮጀክቱ […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium