Published 9 days ago • loading... • Updated 9 days ago
ከበርካታ ኢትዮጵያውያን ብሔሮች ጋር ዝምድናን የፈጠረው ቤተሰብ በጎንደር - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ከበርካታ ኢትዮጵያውያን ብሔሮች ጋር ዝምድናን የፈጠረው ቤተሰብ በጎንደር - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብላታ አሳየህኝ ወልደጊዮርጊስ ይባላሉ፡፡ በጎንደር ከተማ በተለምዶ ፊት ሚካኤል በሚባል አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ጉምቱ አባት ናቸው። በእንግዳ አቀባበሏ የምትታወቀው ጎንደር በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ የሚመጡ ኢትዮጵያዊያንን በእንግድነት ብቻ አይደለም የምታስተናግዳቸው፡፡ በደም እንደተሳሰረ እና እንደተዋለደ የቤተሰብ አባል ታደርጋለች እንጂ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የመጡ ተማሪዎችን ከከተማዋ ነዋሪዎች […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium