Published

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

Summary by Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን የተሰጡ ምደባና ሹመቶች በህገ–ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ።  የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ሥራ አስፈጻሚ ያካሄደውን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አስመልክተው የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሠላማዊት ዳዊት መግለጫ ሰጥተዋል።   በመግለጫቸውም፤ የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ የሚለውን መርህ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል […]
Think freely.Subscribe and get full access to Ground NewsSubscriptions start at $9.99/yearSubscribe

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

To view ownership data please Upgrade to Vantage

Sources are mostly out of (0)