Published • loading... • Updated
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው “በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡ ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም የሚገነቡ ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ነው። በስልጠናው ከ2000 በላይ ከፌዴራልና ከክልል የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ ከስልጠናው በተጓዳኝ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium