Published • loading... • Updated
ዘመነ ስግጥና፤ አደንቁሮ መግዛት!
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
ዘመነ ስግጥና፤ አደንቁሮ መግዛት!
የዛሬው መልዕክተ ቅዳሜ እንደ ሌላው ጊዜ ብዙ አስቤበት የመረጥኩት ርዕስ ሳይሆን የበይነ መረቡ አየር አስገድዶኝ ያረፍኩበት ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን ከወዲሁ እየጠቆምኩ ወደ ፍሬ ጉዳዮ ልግባ፡፡ እንደ አገር ጸረ እውቀት፣ ጸረ ትምህርት፣ ጸረ ግንዛቤ፣ ጸረ ሳይንስ በሌላ አገላለጽ ድንቁርና፣ አላዋቂነት፣ ይሉኝታ ቢስነት፣ አውደልዳይነት፣ ግድ የለሽነት፣ ህሊና ቢስነት በከፍተኛ ሁኔታ አደባባይ ለገበያ የቀረበበት፣ ይህ ሃሳብ ገዢ ሃሳብ ሆኖ የወጣበት፣ ያሸለመበት፣ የሚሊዮኖችን ቀልብ የሳበበት፣ ምሁራዊ የሚመስሉ የድጋፍ ትንታኔዎች የተሰጠበት፣ ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ያገኘበት እና በተወሰነ ደረጃም መንግስታዊ ድጋፍና ቅቡልነት ያገኘበት ሁኔታን ስለታዘብኩ የዛሬን መልዕክተ ቅዳሜ ወደ አደንቁረህ ግዛ የትሸጋገርንበትን አደ
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium